የምርመራ ዉጤት
ችግሩን እዉቅና ለመስጠት የሚደረግ የመጀመሪያ የህክምና ሂደት ነዉ
ላብራቶሪ ምርመራ
ፅንስ በማህፀን ዉስጥ ሊፈጠር ያልቻለበትን ዋነኛ ምክንያት ምን እንደሆነ፣ ችግሩ የት ላይ እንዳለ እንዲሁም ምን አይነት እክምና መደረግ እንዳለበት ለማወቅ የሚረዳን ዋና ምርመራ ሂደት ነዉ
አይቪኤፍ
አይቪኤፍ ማለት የወንዱን የዘር ፍሬ እና የሴትን እንቁላል አውጥቶ ከማህጸን ውጭ በላብራቶሪ ውስጥ እንዲዋሀዱ የሚደረግበት በህክምና የታገዘ የስነ ተዋልዶ ዘዴ ነው:: የሴትዋ እንቁላል በላብራቶሪ ውስጥ ወደ ጽንስነት ከተቀየረ በሁዋላ ወዲያው ወደ ሴትዋ ማህጸን በማስገባት የተፈጥሮ እርግዝና ሂደቱን እንዲቀጥል የሚደረግ ይሆናል::
Our Medical Services
Contact Us
Make an Appointment