እኛ ማን ነን?

እኛ ማን ነን?

  ዘመናዊ በሆነ መሳሪያና በሞያዉ በተካኑ እንዲሁም በስራዉም የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸዉ ባለሞያዋች በመታገዝ ከደንበኞቻችን ጋር በመመካከር ህክምናዉን በተቀላጠፈና ጥራት ባለዉ መንገድ በአጭር ግዜ እንሰጣለን::

 በአልሂክማ የህክምና ማእከል ዶክተሮቻችን የታካሚዎችን ችግር በተመለከተ ቀጥተኛ እና የታመነ መረጃ የሚሰጡ ሲሆን በታካሚዎች የምመራ ዉጤት መሰረት እርግዝና የማግኘት እድሉ ጠባብ እንኩዋን ቢሆን በደንባችን መሰረት ህክምናዉን የማንከለክል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አላማችን ባለትዳሮችን በተለያየ ምክንያት የተፈጠረባቸዉን ያለመዉለድ ችግር ምርመራ በማድረግና በዉጤቱ መሰረት ህክምና አድርጎ የተሳካ ጤናማ እርግዝና እና ደስተኛ ቤተሰብ እንዲመሰርቱ ማበረታታት ነዉ፡፡

 

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች